• የአንድ አፍሪካዊው የሚረብሹ ጥያቄዎች፡ በእስልምና ላይ!

    በBrother Banda (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

    ይህ ጽሑፍ በአፍሪካና በዓለምም ሁሉ ውስጥ አነጋጋሪ ስለሆነው የባሪያ ንግድ ዋና ተዋናይ ማን እንደሆነና ዘረኝነትንም በዋናነት የሚያካሂደውን ሃይማኖት ግልፅ በሆነ መንገድ ያስቀምጣል፡፡


    የቁርአን የመጀመሪያ ምንጮች

    REV. W. ST. CLAIR TISDALL, M.A., D.D. (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

    ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡ ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡

  • የቁርአን እርስ በእርስ ተቃርኖ፡ ሙስሊሞች ሁሉ ሲኦል ይሄዳሉን?

Sam Shamoun (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

በዚህ ክፍል የተደረገው ውይይት ያተኮረው ሱረቱ 19.71 ላይ መሠረት በማድረግ ነው፡፡ ክፍሉ ሙስሊሞች በሙሉ ሲዖል ይሄዳሉ ስለሚል የሙስሊም አዋቂዎች የሰጡትን መልስ በማስመልከት የተደረገ ውይይት ነው፡፡  ቁርዓን እስላሞች ሁሉ ሲዖል ይሄዳሉ የሚል ትምህርት በእርግጥ ያስተምራልን? በዚህ መሠረት ጆኬን ካዝ ለሰጠው ቁራናዊ ትንተና ሞይዝ አምጃድ ምላሽን አቅርቧል፡፡ የአምጃድ ምላሽ እንደሚያሳየው ከሆነ በጆኬን ካዝ የተሰጠውን ትንተና የሚያጠናክር እንጂ የሚያፈርስ  ሆኖ አልተገኘም፡፡ ክርክሩ እንደሚከተለው ይነበባል፡፡... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ

  • ቁርአን ስለ ፍርድ ቀን

M. J. Fisher, M.Div. (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

መጽሐፍ ቅዱስም ቁርአንም የመጨረሻውን ፍርድ ቀን በተመለከተ ያስተምራሉ፡፡ በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱት አንዳንዶቹ የመጨረሻው ቀን አሰቃቂ ሁኔታዎች መሐመድ ከመወለዱ ብዙ መቶ ዓመታት በፊት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተነገሩትን የሚያንፀባርቁ ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ አሁንም በመጽሐፍ ቅዱስ መልእክትና በቁርአን መካከል እጅግ ብዙ የሚሆኑ ልዩነቶች አሉ፡፡ ይህን የመጨረሻውን ፍርድ በተመለከተ በቁርአን ውስጥ ያሉት ሠላሳ አምስት ጥቅሶች በአጭሩ ተሰብስበው በዚህ ምዕራፍ ውስጥ ይገኛሉ፡፡

ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ...

  • ሙስሊም ብሆን ኖሮ

Dallas M. Roark, PhD (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ሙስሊሞች አሉ፡፡ አንዳንዶች ሙስሊም የሆኑት ከሙስሊም ቤተሰብ በመወለዳቸው እንደሆነ በትክክል ግልፅና የሚታወቅም ነገር ነው፡፡ ግን አንድ ሙስሊም ስለ ሃይማኖቱ ምን ያህል ያውቃል? ስለሃይማኖቱስ ጥያቄዎች የሚሆኑበትን ነገሮች እንዴት ነው የሚያያቸው? እኔስ ሙስሊም ብሆን ኖሮ ምን ማድረግ ነው የሚኖርብኝ? ይህ Dallas M. Roark ግሩም ጽሑፍ ሙስሊም ብሆን ኖሮ እያለ አንዳንድ ጥያቄዎችን ያነሳና መልሳቸውን ያሳየናል እናንብበው፡፡

ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ...

Jochen Katz (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

በ Bassam Khoury (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

በSamuel Green (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

Jay Smith (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

ከአዘጋጁ

 David Wood (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

በአዘጋጆቹ