• ኢየሱስ ክርስቶስ

M.J Fisher, M.Div ( በአዘጋጁ የተቀናበረ)

ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ብቻ ነው ወይንስ በስጋ የተገለጠ እግዚአብሔር እንደሚለው ጥያቄ ያለ መጽሐፍ ቅዱስን ከቁርአን የለየ ሌላ ምንም ጥያቄ የለም፡፡ በዚህ ምዕራፍ ውስጥ በአጭሩ የተብራሩት (የተገለጡት) ሰማንያ ስምንት የቁርአን ጥቅሶች የእስልምናን አቋም ማዕከላዊ ነጥቦች ግልጥ አድርገው ያሳያሉ፡፡ ክርስትያኖች የሚያምኑት የዘላለም ሕይወትንና ደኅንነትን ለማግኘት ትክክለኛ የሆነ የክርስቶስ መረዳት እጅግ በጣም አስፈላጊ መሆኑን ነው፡፡ ... ሙሉ ጽሑፉን ያንብቡ

Derik Adams (ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ)

የክርስቶስን የመስቀል ስቅለት በተመለከተ ሙስሊሞች ሁሉ ወጥ የሆነ አመለካከት የላቸውም፡፡ Derik Adams; The Confusion of Islam regarding the Crucifixion of Jesus Christ; በሚለው ጽሑፉ ውስጥ በቁርአን 4.157 ላይ በሙስሊም ሊቃውንት የተሰጡ ትንተናዎችንና አራት ፅንሰ-ሐሳቦችን አቅርቦልናል፡፡

 

የድምፅ እና ምሥል መረጃዎች

 

 

ለእስልምና መልስ አማርኛ  ዋናው ገጽ